እሴቶች

የህገመንግሥት የበላይነትን አክብረን እናስከብራለን

ዴሞክራሲያዊነትን እናሰፍናለን

የመቻቻል ባህልን እናዳብራለን

ፍትሃዊነትን እናሰፍናለን

በታማኝነትና በቅንነት እናገለግላልን

ለለውጥ እንተጋለን


ተጨማሪ ዜናዎችና ክንውኖች

May 22, 2020

ጉባዔው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርንና የምርጫ ቦርድን አስተያየት አደመጠ

ጉባዔው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርንና የምርጫ ቦርድን አስተያየት አደመጠ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ያለፉት ሁለት ቀናት አስተያየት የማድመጥ (Hearing) ስነ ሥርዓት ቀጣይ በሆነው በዛሬው ግንቦት 13/2012 […]
May 21, 2020

የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ማብራሪያ

May 21, 2020

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ

የሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ
ክብርት ሰብሳቢዋ
መልዕክት


- ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ