እሴቶች

የህገመንግሥት የበላይነትን አክብረን እናስከብራለን

ዴሞክራሲያዊነትን እናሰፍናለን

የመቻቻል ባህልን እናዳብራለን

ፍትሃዊነትን እናሰፍናለን

በታማኝነትና በቅንነት እናገለግላልን

ለለውጥ እንተጋለን


ተጨማሪ ዜናዎችና ክንውኖች

September 2, 2024

የጉባዔ ጽ/ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፉ።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ከፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና ከሌሎች የፍትሕ አካላት ጋር በመተባበር ነሃሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራቸውን በጉለሌ […]
August 30, 2024

አጣሪ ጉባዔው በ59 የትርጉም አቤቱታዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ሰጠ።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሐሙስ ነሀሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ጉባዔ በንዑስ አጣሪ ጉባዔ እና በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሕግ ተመራማሪዎች ተገቢው ምርመራ እና […]
July 18, 2024

ጉባዔው በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ።

ሃምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀሙ ከባለፈው በጀት ዓመት አፈፃፀሙ ከእጥፍ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን የጉባዔው […]
July 12, 2024

አጣሪ ጉባዔው በ54 አቤቱታዎች ላይ ውሳኔ እና አቅጣጫ አስቀመጠ።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በ54 የሕገ መንግሥት የትርጉም አቤቱታዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ሰጥቷል። በዚህም […]
June 27, 2024

የመብቶች ጥበቃና ሕገ መንግሥታዊ ክትትል ላይ አለምአቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

በሩስያ ሴንትፒትስበርግ ከሰኔ 19-21 2016 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው የመብት ጥበቃና ሕገ መንግሥታዊ ክትትል /Protection of Rights and Constitutional Supervision/  አለምአቀፍ ውይይት ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የፌደራል ጠቅላይ […]
June 21, 2024

ጉባዔው በ43 የሕገ መንግሥት አቤቱታዎች ላይ ብይን ሰጠ።

ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በንዑስ አጣሪ ጉባዔ እና በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ […]

የክቡር ሰብሳቢው መልዕክት Continue Reading