December 2, 2019

የሃዘን መግለጫ:-የቀድሞው የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንትና የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት ክቡር አቶ ተገኔ ጌታነህ ህዳር 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸው የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ፅ/ቤት ሀላፊዎችና ሰራተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፁ ለቤተሰቦቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን ይመኛሉ፡፡

December 2, 2019

ጉባዔው ከሕገ መንግሥት አተረጓጎም ጋር ተያይዞ በተሰጡ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኞች ጋር ተወያየ

ጉባዔው ከሕገ መንግሥት አተረጓጎም ጋር ተያይዞ በተሰጡ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኞች ጋር ተወያየ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ከኦሮሚያ ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤቶች ዳኞች […]
December 2, 2019

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አዲስ ሶፍት ዌር ከቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ተረከበ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አዲስ ሶፍት ዌር ከቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ተረከበ   የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ለተገልጋዮች ያለውን ተደራሽ የሚያሳድግና የጉዳዮች ፍስት አሰራርን […]
November 20, 2019

ለቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ሴት ሰራተኞች በሴቶች መብቶች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ለቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ሴት ሰራተኞች በሴቶች መብቶች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ህዳር 9 ቀን 2012 ዓ.ም የሴቶች መብት በኢ.ፌ.ዴ.ሬ […]
October 10, 2019

የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ለፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት ስልጠና ሰጠ

የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ለፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት ስልጠና ሰጠ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት “በሕገ መንግስት አተረጓጎም መርሆችና ስርአት” እና “የገጠር […]
October 3, 2019

ጉባዔው መስከረም 21/2012 ዓ.ም ባደረገው ጉባዔ ሁለት ጉዳዮች የሕገ መንግሥት ትርጉም እንዲሰጥባቸው ለፌ/ም/ቤት የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ

ጉባዔው መስከረም 21/2012 ዓ.ም ባደረገው ጉባዔ ሁለት ጉዳዮች የሕገ መንግሥት ትርጉም እንዲሰጥባቸው ለፌ/ም/ቤት የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም […]
September 17, 2019

በኢትዮጵያ ፍደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የህገመንግሰት አጣሪ ጉባዔ ለመላው ኢትዮጵያውያን ዲሱ አመት 2012 የሰላም፡የፍቅር፡የአንድነት፡የትብብር፡የእድገት እና የብልጽግና እንዲሆን ይመኛል

በኢትዮጵያ ፍደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የህገመንግሰት አጣሪ ጉባዔ ለመላው ኢትዮጵያውያን ዲሱ አመት 2012 የሰላም፡የፍቅር፡የአንድነት፡የትብብር፡የእድገት እና የብልጽግና እንዲሆን ይመኛል
July 12, 2019

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች እና ለልማት ተነሺዎች ለማስተላለፍ ያወጣው መመሪያ ቁጥር 1/2008 አንቀጽ 44 (ሐ) እና (ሠ) የሕገ መንግስቱን አንቀፅ 40 ድንጋጌዎች የሚቃረን መሆኑ ተገለፀ

የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በዚህ ሳምንት ባደረገው ስብሰባ ከቀረቡት ጉዳዮች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች እና ለልማት ተነሺዎች ለማስተላለፍ ያወጣው መመሪያ […]
July 2, 2019

የዓለም አቀፉ ሕገ መንግስታዊ ፍርድ ቤቶች ዋና ጸሀፊ ኢትዮጵያን ጎበኙ

  የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ሰኔ 7 ቀን 2011 ዓ.ም  ወደ አዲስ አበባ የገቡትን የአለም አቀፍ የሕገ መንግስታዊ ፍርድ ቤቶች /World Conference of Constitutional Jurisdiction […]