የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የላከው የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቶ ፀደቀ
June 11, 2020

ጉባዔው ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሚመለከት የሕገ መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት ለሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጥያቄ ቀርቧል፡፡ በዚህም መሰረት ጉባዔው ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ

– PDF –

ለማየት እዚህ ይጫኑ

 

 

 

.