የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ልዑካን ቡድን በኮትዲቯር ኮንፍረንስ ላይ ተሳተፈ
February 19, 2019
የዓለም አቀፉ ሕገ መንግስታዊ ፍርድ ቤቶች ዋና ጸሀፊ ኢትዮጵያን ጎበኙ
June 20, 2019

የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን 04/08/2011

የጨረታ ማስታወቂያ
=============================================
የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ለቢሮ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፌ አገልግሎት በአካባቢ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠየቁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል:-
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ቫት ሪጅስትሬሽን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
3. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት እየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ’ እንዲሁም የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል’
5. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4:15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: የተጫራቾች በወቅቱ አለመገኝት ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም::
6. ዘግይቶ የደረሰ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም’
7. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111266806 ይደውሉ
የኢፌድሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት