የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ሀላፊነት

  • በሕገ-መንግስታዊ ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር በማካሄድ፣ ፍትሀዊና ሕገ-መንግስትን መሠረት ያደረገ /የተከተለ / ውሳኔ እንዲሰጥ ማድረግ፣
  • ከተለያዩ አካላት የሚቀርቡ የሕገ-መንግስት ትርጉም ጥያቄዎች ላይ ሙያዊ አስተያየት መስጠት፣
  • የሕገ-መንግስት አሰተምህሮና ስርጸት ተግባራትን ማከናወን፡፡