የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

አላማ

የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር የአሰራር ስርአት በመዘርጋት፣  ስራዎችን በመምራት፣ በማስተባበርና በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄዎች ላይ የሚሰጠዉን ዉሳኔዎች ተከታትሎ በማስፈጸም የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ስራዎችን ውጤታማነት ማረጋገጥ ነው፡፡

 

ወሰን ·         የጉዳዮች ፍሰት አሠራርን የተመለከቱ  መመሪያዎችን ከማዘጋጀት እስከ ትግበራ  ድረስ ያለውን ሂደት ያካትታል
የሚጠበቁ ውጤቶች ·         የተፈጠረ  የአሠራር ግልጸኝነት

·         በመመሪያ የተደገፈ አሠራር

እርምጃው የሚያሳካቸው ግቦች ·         የተገልጋይ ዕርካታን ማሳደግ

·         የጉዳዮች ፍሰት አሠራር ስርዓትን ማሻሻል

·         የጥናትና ምርምር አሠራርን ማሳደግ

·         የመረጃ አጠቃቀምና አያያዝ ሥርዓትን ማሻሻል

 

የሚከናወኑ ዋና ዋና  ተግባራት ·         የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ሶፍትዌር

·         የአቤቱታ አቀራረብ መመሪያ ጥናትና ዝግጅት

·         የሪከርድና ማኅደር አደረጃጀት

ፈጻሚ አካላት የጉዳዮች ፍሰት ዳይሬክቶሬት

 

 

 

 
በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ ሰራተኞች  ብዛት 4

  1. ወ/ሪት ራሄል ብርሀኑ ተስፋ

የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይክቶሬት ዳይሬክተር
Full Name :- Rahel Berhanu Tesfa appellation
Appellation :- Case Flow Management Directorate Director
Name of your directorate: – Case Flow Management
Educational back group:-  L.L.B and MSW
Telephone mobile:-  0911122784
Email:- rahelritb@gmail.com

  1. አቶ መኮንን ነጋሽ ዲረርሳ

ሬጅስትራር

Full Name :- Mekonnen Negash Drirssa
Appellation :- Registrar
Name of Directorate:-   Case Flow Management
Educational back ground :- L.L.B
Telephone  mobile :-  0902341130
Email :- meknegash175@gmail.com

  1. ወ/ሪት ገበያነሽ አበበ

ሪከርድና ማህደር
Full Name:- Gebeyanesh Abebe
Appellation :- Archive
Educational back ground :-  Law Diploma
Name of Directorate:-   Case Flow Management
Telephone  mobile  0913131210
Email :- gebeya2009@gmail.com

  1. ወ/ሪት እልፍነሽ አርጋው አዴቶ

የፎቶ ኮፒ ባለሞያ
Full Name:- Elfenesh Argaw Adeto
Appellation :- Photocopier
Educational Back ground  2nd Year IT diploma
Telephone 0923108295