የሰው ሀብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

  • በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት፣ በዝውውር የሰው ኃብት ማሟላትና የጡረታ ጉዳይ ማስፈፀም
  • ስልጠናዎች መስጠትና የስልጠና /ትምህርት/ ዕድሎች ሲመጡ በማመቻቸት፣ የሰው ሀብትና የሠራተኞች እና የሥራ አፈጻጸም ምዘና ውጤት መረጃ በመያዝ የሰው ኃብት ማልማት
  • የመዋቅር ወይም አደረጃጀት ማሻሻያ ማድረግ፣
  • የሥራ አካባቢ ደህንነትና ጤንነትን ማረጋገጥ እና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ማከናወን፡፡