ጉባዔው በሦስት ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ላይ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ
October 22, 2020
ጉባዔው በአንድ ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ
November 27, 2020

የሀዘን መግለጫ:-በሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባልነት ለረዥም ጊዜ በትጋት እያገለግሉ የነበሩት ክቡር አቶ ክፍለፅዮን ማሞ ባደረባቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከዚህ አለም በሞት…

የሀዘን መግለጫ
በሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባልነት ለረዥም ጊዜ በትጋት እያገለግሉ የነበሩት ክቡር አቶ ክፍለፅዮን ማሞ ባደረባቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከዚህ አለም በሞት በሞት በመለየታቸው የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ፅ/ቤት አመራርና ሰራተኞች የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ፅ/ቤት