April 19, 2019

የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን 04/08/2011 የጨረታ ማስታወቂያ ============================================= የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ለቢሮ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የካፌ አገልግሎት በአካባቢ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠየቁትን […]
February 19, 2019

የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ልዑካን ቡድን በኮትዲቯር ኮንፍረንስ ላይ ተሳተፈ

በምክትል ሰብሳቢው ክቡር አቶ ሠለሞን አረዳ የተመራው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ልዑካን ቡድን የጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር እ.ኤ.አ ከጥር 27 እስከ ጥር 28 […]
February 14, 2019

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ደንብ ቁጥር 155/2000 አንቀፅ 37 ከሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 37/1/ ጋር የሚጋጭ መሆኑ ተገለጸ

የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የካቲት 6 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የቀረቡለትን ሰባት የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄዎችን በማጣራት፣ ከቀረቡት ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን […]
November 28, 2018

የሕገ መንገስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ሰራተኞች ፀረ-ፆታዊ ጥቃት ቀንን በማስመልከት ውይይት አካሄዱ

አሳዳጊ የሌላቸውን ህጻናት ለማሳደግም እናት አምባሳደር መርጠዋል! የህገ መንገስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ሰራተኞች ከህዳር 15 እስከ 30 2011 ዓ.ም በአለም ለ 27ኛ በሀገራችን ለ13ኛ ጊዜ […]
November 15, 2018

የኢ.ፌዴ.ሪ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባላት ለጉባኤው ሰብሳቢና ም/ሰብሳቢ  የአቀባብል ስነ ሥርዓት አካሄዱ

የኢ.ፌዴ.ሪ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባላት ህዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም የጉባኤውን ሰብሳቢ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊንና ም/ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አረዳን በጁፒተር ሆቴል የእንኳን ደህና መጣችሁ […]
November 1, 2018

ክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊና ክቡር አቶ ሰለሞን አረዳ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን በመሾማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
October 26, 2018

ጉባዔው በሁለት ጉዳዮች ላይ የሕገ መንግሥት ትርጉም እንዲሰጥባቸው ለፌ/ም/ቤት የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ባካሄደው ጉባዔ የስምንት አቤቱታ አቅራቢዎችን መዝገብ በመመርመር በሁለቱ ላይ የሕገ መንግሥት ትርጉም የውሳኔ ሃሳብ […]
September 19, 2018

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አርባ አቤቱታዎችን መርምሮ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ መስከረም 3 እና 4 2011 ዓ/ም በአዳማ ከተማ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሕገ መንግስት ትርጉም የሚያስፈልገው አንድ አቤቱታ ትርጉም እንዲሰጥበት ለፌደሬሽን […]
September 10, 2018

አጣሪ ጉባኤው መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ነሃሴ 30/2010 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ ሁለት አቤቱታዎችን የሕገ መንግስት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል ሲል ትርጉም እንዲሰጥባቸው ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቀረበ፡፡ አጣሪ […]