እሴቶች

  • የህገመንግሥት የበላይነትን አክብረን እናስከብራለን
  • ዴሞክራሲያዊነትን እናሰፍናለን
  • የመቻቻል ባህልን እናዳብራለን
  • ፍትሃዊነትን እናሰፍናለን
  • በታማኝነትና በቅንነት እናገለግላልን
  • ለለውጥ እንተጋለን