የለውጥ እና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

  • የስራ ዘረፉን ተግባራት ማቀድ፣ መቆጣጠር፣ ማደራጀትና መምራት፡
  • አዳዲስ የአሰራር ሥርዓቶች መዘርጋት፡
  • የለውጥና መልካም አስተዳደር ሥራዎች ተግባራዊነትን መከታተል፡
  • የማስፈጸም አቅም ማጎልበት፡፡